tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ሥራዎች
  3. የማስታወቂያ እና የግብይት ስራዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 14 ሰዓቶች በፊት
6 እይታዎች

አስተዳዳሪና ሽያጭ ባለሙያ

+1
የኩባንያ ስም
ከገበሬው የንብ ሀብት ልማት ኃ/የ/የ/ማ
የሥራ አይነት
ሙሉ ጊዜ
የሥራ አውታረ መሳሪያ
ቢሮ
የሥራ ደረጃ
ከፍተኛ
የማመልከቻ መጀመሪያ ቀን
06 June 2026
ኃላፊነት
የሥራው ዝርዝር፡ 1. ድርጅቱን ማስተዳደር 2. የድርጅቱን ምርቶች (ማር፣ ሰም፣ ቀፎ፣ የንብ እርባታ ዕቃዎች . . . ) መሸጥ 3. ግብዓቶችን (ማር፣ ሰም፣ ቀፎ፣ የንብ እርባታ ዕቃዎች . . . ) መግዛት 4. ድርጅቱን በመወከል በአ/አ ወይም ከአ/አ ውጪ ፊልድ በመሄድ መወከል
መስፈርቶች እና ክህሎቶች
የሚጠበቅ የሰራተኛው ባህሪ 1. ለሽያጭ ስራ ፍቅር ያለው 2. ተነሳሽነት ያለው 3. ታዛዥ 4. በኃላፊነት የመስራት ፍላጎት ያለው 5. በጣም ተግባቢና በንግግር የሚያምን 6. ፊልድ ስራ ለመስራት ዝግጁ የሆነ
ዝቅተኛ ብቃት መስፈርቶች
ሚፈለግ ችሎታ 1. ዲግሪ/ዲፕሎም በማርኬቲንግ/ ቢዝነስ አስተዳደር/ ተመሳሳይ ሞያ 2. ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ
ዝቅተኛ ልምድ
2 አመት
ቀጣሪ - ከገበሬው የንብ ሀብት ልማት ኃ/የ/የ/ማ ከገበሬው የንብ ሀብት ልማት ኃ/የ/የ/ማ በንብ ሀብት ለማት እና የማርና ሰም ንግድ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ የማር ውጤቶችን ቀጥታ ከገበሬዎች በመግዛት ለተጠቃሚዎች ያቀርባል። በተጨማሪም ለገበሬ የሚያስፈልጉ የንብ ሀብት ልማት ግብዓቶችን ያቀርባል። በዚህም ከገበሬው እድገት ጋር በተሰላሰል ለማደግ ተግቶ የሚሰራ ድርጅት ነው። ድርጅታችን አንድ ሰራተኛ ለአስተዳዳሪና ሽያጭ ሥራ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ሙሉ መረጃችሁን (ሲቪ፣ የትምህርት ማስረጃ ከነ ግሬድ ሪፖርት፣ የስራ ልምድ፣ ሌሎች አስፈላጊ ተብሎ የሚታሰቡ መረጃዎች) በቴሌግራም ቁጥር ይላኩልን።
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመስጠት/ለመቀጠር ክፍያ አይፈጽሙ
  • በማህበረሰብ ያልተፈቀደ አድራሻ ላይ ለቃለ መጠይቅ መሄድን ይቀልዱ
  • ምርምር ያድርጉ እና ስለኩባንያው መረጃ ያረጋግጡ
  • የግል መረጃ ከሥራ ቅጥር ሳይደርስ አትጋለጡ
frame_left.gif