DStv Decoder – በታላቅ ቅናሽ! አዲስ የዋጋ ማሻሻያ አድርገናል
ስለሆነም ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?
ለኳስ፣ ለልጆች፣ ለአዋቂዎች፣ በአጠቃላይ ለቤተሰብዎ ተመራጭ ፕሮግራሞች፦
የፕሪሜር ሊግ መጀመሩን ያውቃሉ?
ታላላቅ ሊጎችና ውድድሮች በቀጥታ ስርጭት (HD)
የልጆች ትምህርታዊና ልዩ መዝናኛ ፕሮግራሞች (Kids)
ምርጥ ፊልሞች እና ተከታታይ ድራማዎች (Movies)
አለም አቀፍ ዜናዎች፣ ሳይንስና ተፈጥሮ (Documentary)
የጥቅል አማራጮች (በወር)፦
ልዩ ጥቅማጥቅም፦
ለሁለት ቲቪ መጠቀም ለሚፈልጉ "Extra View/Link" በማስደረግ ወርሃዊ ክፍያዎን በግማሽ ይቀንሱ!
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በነፃ (Free Delivery) እናደርሳለን።
እኛ ጋር ሲገዙ ህጋዊ መታወቂያና ደረሰኝ በማቅረብ እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቃሉ።
አሁኑኑ ይደውሉልን፦
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!