tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የአውታረ መረብ ምርቶች
Amhara, ባሕር ዳር, 1 ቀን በፊት
9 እይታዎች

Xcruiser XS5600D Digital Satellite Finder

+1
Xcruiser Finder
አይነት
Xcruiser
ብራንድ
XS5600D
ሞዴል
Under 24 Mbps
ከፍተኛ የLAN ፍጥነት
የተጠቀመ
ሁኔታ
XCRUISER XS5600D Digital Finder 1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው። 2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው። 3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን 0 signal Quality DVB S እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል። 4. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል። 5. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ Sat 1 Nilesat 7°W Sat 2 Yahsat 52.5°E Sat 3 1 Nss 57°W (EBS HD) Sat 4 1 Amos 4°W Sat 5 Arabsat 26°E Sat 6 ^ Express AMU°E (DSTV) Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል። 6. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ
እውቂያ አሳይ
Xcruiser XS5600D Digital Satellite FinderXcruiser XS5600D Digital Satellite FinderXcruiser XS5600D Digital Satellite FinderXcruiser XS5600D Digital Satellite Finder
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif