tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የችርቻሮና መደብር እቃዎች
  4. ማኒክዊኖች
አዲስ አበባ, አራዳ, 2 ቀናት በፊት
8 እይታዎች

Display Ashangulit የልብስዎን ጥራትና ውበት በተገቢው በማሳየት ደንበኞችን በቀላሉ ይሳቡ!

+1
አዲስ
ሁኔታ
ለቡቲክና ለሱቅዎ ማሳያዎች (Boutique & Shop Display Fixtures) የሱቅዎን ወይም የቡቲክዎን ውበት በመጨመር ደንበኞችን በቀላሉ ይሳቡ! ለስራዎ የሚመጥኑ ዘመናዊና ጥራት ያላቸው የማሳያ ዕቃዎች (Mannequins & Display Stands) በቅናሽ ዋጋ አቅርበናል። የተለያዩ የአሻንጉሊት ዓይነቶች በአንድ ቦታ! የወንድ አሻንጉሊት የሴት አሻንጉሊት ባለ ዳሌ የሴት አሻንጉሊት የሱሪ ማሳያ (ከወገብ በታች) የደረት ማሳያ የሱፍ ልብስ ማሳያ የሕፃናት ልብስ ማጠልጠያ እና ሌሎችም የተለያዩ ዓይነቶች! የልብስዎን ጥራትና ውበት በተገቢው መልኩ በማሳየት ደንበኞችን በቀላሉ ይሳቡ! ለሂውማን ሄር እና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውሉ ዲስፕሌይ አሻንጉሊቶች አሉን ይደውሉ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ እናደርሳለን። ይደውሉ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ እናደርሳለን። ለክልል ደንበኞቻችን ልዩ የጅምላ ዋጋ! በብዛት ለሚፈልጉ ደንበኞች በተለየና በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ / Order Now ስልክ ቁጥር093XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif