tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የችርቻሮና መደብር እቃዎች
  4. Digital የችርቻሮና መደብር እቃዎች
አዲስ አበባ, አራዳ, 11 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

Digital Mizan ከፍ 40 ኪሎ - 500 ኪሎ አሉን የትም ሊያገኙት በማይችሉት ጥራት ያለው ሚዛን እና ዋጋ

+1
የመድረክ ሚዛን
የሚዛን አይነት
500kg
ከፍተኛ የመጫን ክብደት
አዲስ
ሁኔታ
#Digital_Mizan | ዲጂታል ሚዛን ጥራት፣ ተመጣጣኝ ዋጋ እና ፈጣን አገልግሎት በአንድ ቦታ! ከ 40 ኪሎ እስከ 500 ኪሎ የሚመዝኑ የተለያዩ የዲጂታል ሚዛኖችን እናቀርባለን። ለንግድ ስራዎ ለሱቆችና ለገበያ አገልግሎት ለጅምላና ለችርቻሮ ንግድ ባሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙን! በስልክ ይደውሉ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ እናደርሳለን። ለክልል ደንበኞቻችን ልዩ የጅምላ ዋጋ! በብዛት ለሚፈልጉ ደንበኞች በተለየና በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። ለምን ይጠብቃሉ? ዛሬውኑ ይዘዙ! ነጋድራስ ምርጫዎ ለታማኝና ፈጣን ግብይት! ለትዕዛዝና ለተጨማሪ መረጃ093XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
Digital Mizan ከፍ 40 ኪሎ - 500 ኪሎ አሉን የትም ሊያገኙት በማይችሉት ጥራት ያለው ሚዛን እና ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif