tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የችርቻሮና መደብር እቃዎች
  4. ማኒክዊኖች
አዲስ አበባ, አራዳ, 2 ቀናት በፊት
11 እይታዎች

#አሻንጉሊት | #Ashangulit የልብስ ማጠልጠያ ለሱቅዎ ውበትና ዘመናዊ ገጽታ!

+1
አዲስ
ሁኔታ
#አሻንጉሊት | #Ashangulit የልብስ ማጠልጠያ ለሱቅዎ ውበትና ዘመናዊ ገጽታ! የተለያዩ የአሻንጉሊት ዓይነቶች በአንድ ቦታ! የወንድ አሻንጉሊት የሴት አሻንጉሊት ባለ ዳሌ የሴት አሻንጉሊት የሱሪ ማሳያ (ከወገብ በታች) የደረት ማሳያ የሱፍ ልብስ ማሳያ የሕፃናት ልብስ ማጠልጠያ እና ሌሎችም የተለያዩ ዓይነቶች! ባሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙ! በስልክ ብቻ ይደውሉን፤ በተመጣጣኝ ዋጋ እናደርሳለን። ለጅምላ ገዢዎችና ለክልል ደንበኞቻችን ልዩ ዋጋ! በብዛት ለሚፈልጉ ደንበኞች በተመጣጣኝ የጅምላ ዋጋ እናቀርባለን። ለምን ይጠብቃሉ? ዛሬውኑ ይዘዙ! የልብስ ሱቅዎን ውብና ማራኪ ያድርጉ! ለትዕዛዝና ለተጨማሪ Telegram: አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ መርካቶ፣ አውቶቢስ ተራ መሄጃ መንገድ #አሻንጉሊት — ለልብስ ሱቅዎ ውበት፣ ለንግድዎ ድምቀት!
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif