ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
ማከማቻ እና አደረጃጀት
የዕቃ ማደራጃዎች
ጥራት ያላቸው የፕላስቲክ ቴክ አዌይ ዕቃዎች (Takeaway Food Containers) በጅምላና በችርቻሮ!
ከፍተኛ
+1
አዲስ አበባ, አራዳ, 27/10
19 እይታዎች
ጥራት ያላቸው የፕላስቲክ ቴክ አዌይ ዕቃዎች (Takeaway Food Containers) በጅምላና በችርቻሮ!
የማከማቻ ሳጥኖች
አይነት
1
የተመለከተ ቦታዎች ብዛት
ሌላ
ንዑስ አይነት
ሌላ
ቀለም
Brand New
ሁኔታ
መላኪያ
አሳይ 1 አማራጮች
አዲስ አበባ • አራዳ
1-2 ቀን
ነፃ
አማራጮችን ደብቅ
ይህንን ለማንኛውም ሆቴል፣ ሬስቶራንት፣ ካፌ፣ የቡፌ አገልግሎት እና የነጭ ኢንጀራ/ምግብ አቅራቢዎች የቀረበ ልዩ ዕድል! ምግብዎን ለደንበኛዎ በጥራት፣ በፅዳት እና ማራኪ በሆነ መልኩ ለማቅረብ አስተማማኝ የቴክ አዌይ ዕቃዎችን ይፈልጋሉ? የእኛ የፕላስቲክ ዕቃዎች ለምግብዎ ፍጹም ተስማሚ ናቸው! የእኛ ዕቃዎች ልዩ የሚያደርጋቸው፡ ለእንጀራና ለወጥ ፍጹም ተስማሚ፡ 1 እንጀራ፣ 1.5 (አንድ ተኩል) እና 2 ሙሉ እንጀራ ከበቂ ወጥ ጋር አጣጥፎ ለመያዝ አቅም ያላቸው የተለያዩ መጠኖች (375cc እስከ 2000cc)። ፍሳሽ የማያወጡ (Leak-Proof Cap): ክዳናቸው በጥብቅ ስለሚገጠም ወጥ፣ ሶስ ወይም ዘይት አይፈስም. ጥንካሬና ማራኪ ገጽታ (Crystal Clear): ምግቡ ከውጭ በግልጽ የሚታይና ለተጠቃሚው ንጽህናውን የሚያሳይ የጠራ ፕላስቲክ። ይገኛሉ የነበሩ መጠኖች 375cc / 750cc: ለሶስ፣ ለሰላጣ፣ ለጎንዮሽ ምግቦች 1000cc / 1250cc: ለ1 እንጀራ ከሙሉ ወጥ ጋር 1500cc / 1750cc: ለ1.5 (አንድ ተኩል) እንጀራ እና ለትልቅ ጥብስ/ምግብ 2000cc: ለ2 ሙሉ እንጀራና ለቤተሰብ መጠን ምግቦች ዋጋ እና አቅርቦት (Price & Delivery) በጅምላ ለሚወስዱ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን! አድራሻ: አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር
092XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ለዋጋ ያነጋግሩ
ደውለኝ ተወካይ
Yoseph PLASTICS
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 18 ሰዓቶች በፊት
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ