tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ስልኮች እና ታብሌቶች
  3. ስማርት ሰዓቶች
  4. Bluetooth ስማርት ሰዓቶች
አዲስ አበባ, አራዳ, 22/05
24 እይታዎች

Series 10 ሶስት የእጅ ማሰሪያ ያለው የ2025 ዘመናዊ ስማርት ሰአት

+1
1
Other
ብራንድ
Other
ሞዴል
ስማርት ይዞታዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Series 10 ሶስት የእጅ ማሰሪያ ያለው የ2025 ዘመናዊ ስማርት ሰአት ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት ፤ ሙዚቃ ለማስማት እና ድምጽ መቅዳት የሚችል የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል. የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል... ወዘተ Series 10 Smart Watch With Three straps Brand New 2025 model Support Bluetooth Calling & SMS Full Touch Screen Music, Camera Remote Control & voice recording. Price 3,300
Series 10 ሶስት የእጅ ማሰሪያ ያለው የ2025 ዘመናዊ ስማርት ሰአት
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif