stellar t402 5mp
2026 model
•2 lens በ4g sim የሚሰራ ካሜራ
(safaricom እና ethiotele ይሰራል!)
• 5mp ወይም 3k super hd lens የተገጠመለት!
•256gb ድረስ sd card ( memmory ) ይቀበላል!
•smart hybrid light
•ባለ 2 lens ስለሆነ 1ዱን ወደ 1 በኩል 1ዱን ወደ ሌላ አርገው መጠቀም ይችላሉ!
•360 degree ይዞራል!
•ምስልም ድምፅም ይቀርፃል!
•okam pro app ስለሆነ የሚገርም ui አለው!
•full color
•human detection,two way talk , ai notification push
•የሚገርም build quality,ዕቃነት እና በጣም ምርጥ lens የተገጠመለት ነው!