tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Smart ሲሲቲቪ ካሜራ
አዲስ አበባ, አራዳ, 24/04
1 እይታዎች

Smart Wifi Security Camera

+1
ሌላ
አይነት
Other
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
SMART WIFI SECURITY CAMERA በ wifi የሚሰራ የደህንነት ካሜራ ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል እንዲሁም cloud storage መጠቀም ይችላሉ ባለ ሁለት ሌንስ። አንዱ 360° የሚሽከረከር ሲሆን ሌላኛው fixed ሌንስ ነው በአንድ ግዜ ሁለት የተለያየ ቦታዎችን የሚከታተል ሆኖ ኢንተርኔት በሚገኝበት በየትኛውም የአለም ክፍል ሆነው ቤትዎን፡የስራ ቦታዎን እና ልጆችዎን መከታተል ይችላሉ Built in dual mic ስለተገጠመለት በሁለቱም በኩል በድምፅ መነጋገር ይችላሉ የተለየ ዕንቅስቃሴ ሲያይ ለስልክዎ መልዕት ይልካል በምሽት ፅድት አድርጎ የሚያሳይ እንዲሁም መብራት ያለው ውስን ፍሬ ነው ያለን ፈጥነው ይግዙ Price 5,500
Smart Wifi Security CameraSmart Wifi Security Camera
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif