tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Vision ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, አራዳ, 14/05
22 እይታዎች

Cmare Cc Tv

+1
2
CCTV ካሜራ
አይነት
P T Z Solar Camera
ብራንድ
የእርምጃ/ያልተሳሳተ
የግንኙነት አይነት
ውስጥ/ውጪ
አጠቃቀም
1080MP
የቪዲዮ መግለጫ
360mm
የሌንስ መጠን
360degrees
የማየት አንግል
360degrees
የተመላላሽ አንግል
0°C
ከመጠቀም ዝቅተኛ ሙቀት
40m
የሌሊት ራእይ ርቀት
CCD
የሴንሰር አይነት
H.261
የቪዲዮ ቅርጽ
ሊቀነስ የሚችል ዙም
የካሜራ ባህሪያት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
አዲስ አበባ • አራዳ
1 ቀን
ነፃ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አራዳ
Around sumale tera
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-18:00
የአምፖል_ድብቅ_ካሜራ [የደህንነት ካሜራ 360° rotation mode Camera ለመለየት አስቸጋሪ የሆነ ከኖርማል አንፖል ጋር ተመሳሳይ የሆነ የአምፖል ማቀፊያላይ ተገጠሞ የሚቀርፅ በስልኮ ወይም በኮምፒዩተሮ ቤቶን ወይም ሱቆን የሚከታተሉበት #ለቤት, #ለቡቲክ, #ለግቢ, እና #ለሱቅ የሚሆን ገመድ አልባ ካሜራ ካሜራው 360 ዲግሪ የሚዞር፣ ሜሞሪ የሚቀበል፣ ስፒከር ያለው፣ በማታ የሚያሳይ Night Vision ያለው ከሌሎች ካሜሮች ለየት የሚያደርገው ካሜራውን ከስልኮ ጋር በWifi ወይም በHotspot በማገናኘት የፈለጉበት ቦታ ሆነው በቀንም ሆነ በማታ ካሜራውን በፈለጉበት አቅጣጫ እያሽከረከሩ፣ እንዲሁም በተገጠመለት ስፒከር አማካኝነት በድምፆ Voice_Command እያዘዙ ከፈለጉ መልእክት በማስተላለፍ # አልያም በሚቀበለው ሜሞሪ ካርድ አማካኝነት የሚቀረፀውን ምስል ና ድምፅ በማስቀመጥ የስራ ቦታዎን፣ ቤቶን እናም ሱቆን መጠበቅ ይችላሉ። በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ የሚቀርፅ ከመሆኑም ባሻገር እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ ቴክስት በመላክ እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ በመላክ እርሶ ችግር ካለ ወዲያው ወደሚመለከተው አካል እንዲሄዱ ይረዳል። ከፍተኛ የምስል ጥራት 1080px 128 gb ሜሞሪ መቀበል የሚችል
Cmare Cc Tv
ETB 2,500
ይለዋወጣል
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif