SMART 2KG CO2 Fire Extinguisher – የእሳት ማጥፊያ መሣሪያ!
የSMART 2KG CO2 Fire Extinguisher ለኤሌክትሪክ መሣሪያዎች እና ለተቀጣጣይ ፈሳሾች የሚነሱ እሳቶችን ለማጥፋት የሚያገለግል የካርቦን ዳይኦክሳይድ (CO2) የእሳት ማጥፊያ ነው። ለቢሮ፣ ለሱቅ፣ ለሆቴል፣ ለፋብሪካ እና ለዎርክሾፕ ተስማሚ ነው።
✅ Brand: SMART
✅ Type: CO2 Fire Extinguisher
✅ Capacity: 2KG
✅ Extinguishing Agent: Carbon Dioxide (CO2)
✅ Fire Rating: 21B (as marked on the cylinder)
✅ Application: Electrical Equipment & Flammable Liquid Fires
📍 Available at Abyssinia Machinery, Ethiopia.
📞 ለዋጋ፣ ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝ አሁኑኑ ያግኙን!