tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ የእጅ መሳሪያዎች
  4. Welding የኤሌክትሪክ የእጅ መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አራዳ, 13 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

PPR Welliding (የፕላስቲክ የውሃ ቧንቧ መገጠሚያ ማሽን)

+1
Welliding
ብራንድ
Welliding
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ዓይነት (Type): PPR Pipe Socket Fusion Welding Machine (የ PPR ቧንቧዎችን በሙቀት በማቅለጥ የማበያ/የማያያዣ መሳሪያ) ቀለምና ሳጥን (Box): ብረት በሆነ ቢጫ ሳጥን ውስጥ የተቀመጠ ተንቀሳቃሽ የመሳሪያ ስብስብ ነው። ለፕላምቢንግ (Plumbing) ስራዎች፦ የ PPR፣ PB፣ PE እና PPR-AL-PPR የፕላስቲክ የውሃ ቧንቧዎችን እና መገጣጠሚያዎችን (Fittings) ለማያያዝ ያገለግላል። የውሃ ፍሰት እንዳይሾልም (Leak-Proof Fusion): ቧንቧውን እና መገጣጠሚያውን በእኩል ሙቀት አቅልጦ አንድ ላይ ስለሚያዋህደው በፍጹም ውሃ የማያሾልም ጠንካራ ግንኙነት ይፈጥራል። ቀላል አጠቃቀም፦ ቦታ ሳይመርጥ ለቧንቧ ሰራተኞች (Plumbers) እና ለኮንስትራክሽን ስራዎች በጣም ተመራጭና ቀልጣፋ መሳሪያ ነው።
እውቂያ አሳይ
PPR Welliding (የፕላስቲክ የውሃ ቧንቧ መገጠሚያ ማሽን)
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif