
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ጥገና እና ግንባታ
- የኤሌክትሪክ የእጅ መሳሪያዎች
- መቆፈሪያዎች
- Makita የኤሌክትሪክ የእጅ መሳሪያዎች
Makita Drill Set
በእርስዎ የሚሰሩ / የባትሪ የሚሰሩ
የኃይል ምንጭ
ተመላሽ, ተለዋዋጭ ፍጥነት
የመቆፈሪያ ባህሪያት
Addis Ababa, piasa
Around Kelifa bulinding
አሁን ክፈት
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-18:00
Makita drill set
– ሙሉ ስብስብ
ለቤትዎ ጥገና፣ ለግንባታ ወይም ለሙያዊ ስራዎች የሚያስፈልጉዎትን መሳሪያዎች በአንድ ሳጥን ውስጥ ያግኙ።
በውስጡ የተካተቱት:
* ኃይለኛ የባትሪ መሰርሰሪያ (Drill)
* የተለያዩ መቁረጫዎች እና የዊንዶ ማጠንከሪያዎች
* መለኪያዎች እና መሰረታዊ የጥገና መሳሪያዎች
ነጻ ትራንስፖርት: አዲስ አበባ ውስጥ እናደርሳለን!
ቦታ: አዲስ አበባ፣ ፒያሳ (አትክልት ተራ)
ለማዘዝ ይደውሉ092XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
