INGCO 500W ELECTRIC SPRAY GUN – ጥራት ያለው የቀለም መርጫ ማሽን
INGCO 500W Electric Spray Gun አሁኑኑ ይዘዙ!
ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለበር፣ ለመስኮት፣ ለእንጨት እና ለተለያዩ የቀለም ሥራዎች ተስማሚ የሆነ ጥራት ያለው የቀለም መርጫ ማሽን ነው።
ዋና ዋና ባህሪያቱ
500W ኃይለኛ ሞተር
ቀለምን በቀላሉ እና በተመጣጣኝ ሁኔታ የሚረጭ
ለመጠቀም ቀላል
ጊዜንና ጉልበትን የሚቆጥብ
ለተለያዩ የቀለም ሥራዎች ተስማሚ
የሚጠቅምባቸው ሥራዎች
የቤት ግድግዳ ቀለም ሥራ
የበርና የመስኮት ቀለም ሥራ
የእንጨት ዕቃዎች ቀለም ሥራ
የብረት ዕቃዎች ቀለም ሥራ