INGCO 800W ጂግ ሳው (Jig Saw) - ለእንጨት ስራ ምርጥ ምርጫ
*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*
ማብራሪያ፦
~ ለሙያዊ እና ለቤት ውስጥ የእንጨት ስራ የሚሆን፣ እጅግ በጣም ጠንካራ እና ጥራት ያለው የኢንኮ (INGCO) 800 ዋት ጂግ ሳው ይዘን ቀርበናል።
~ ይህ መሳሪያ ለትክክለኛ እና ፈጣን የመቁረጥ ስራዎች ፍጹም ነው።
*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*
ዋና ዋና መለያዎች፦
~ ሃይል፦ 800W አቅም ያለው፣ ለከባድ ስራም የሚሆን።
~ አጠቃቀም፦ ፈጣን እና ቀለል ያለ የመቁረጥ ሂደት።
~ ጥራት፦ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል በኢንዱስትሪ ደረጃ (Industrial Grade) የተመረተ።
~ አቅም፦ እስከ 100ሚሜ ውፍረት ያለውን እንጨት የመቁረጥ አቅም አለው።
*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*
የመሳሪያው ሁኔታ፦
በሳጥኑ ውስጥ አዲስ እና ሙሉ እቃዎች ያሉት።
ለበለጠ መረጃ በምስሎቹ ላይ ያለውን የQR ኮድ በመቃኘት ቪዲዮውን ማየት ይችላሉ።
ለግዢ እና ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ በስልክ ቁጥር