INGCO 3000W ANGLE GRINDER
ኃይለኛ የመፍጫ ማሽን – ለሙያዊ እና ለቤት ስራ
INGCO 3000 Watt Grinder ከፍተኛ ኃይልና ጥራት ያለው የመፍጫ ማሽን ነው። ለብረት መቁረጥ፣ ለመፍጨት እና ለተለያዩ የግንባታና የኢንዱስትሪ ስራዎች ተስማሚ ነው።
ዋና ዋና ጥቅሞች፦
3000W ከፍተኛ የሞተር ኃይል
ጠንካራና ዘላቂ ጥራት
ለብረት መቁረጥና መፍጨት ተስማሚ
ለባለሙያዎችና ለየቤት አገልግሎት
ለግንበኞች፣ ለብረት ሰራተኞችና ለዎርክሾፖች ተመራጭ
ጥራት ያለው የስራ መሳሪያ ለሚፈልጉ ምርጥ ምርጫ!
ለዋጋና ተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ያግኙን!