tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ የእጅ መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, አራዳ, 28/10
16 እይታዎች

Charegeable Pressure Washer

Other
ብራንድ
የግፊት መታጠቢያዎች
አይነት
ባትሪ
የኃይል ምንጭ
ሌላ
የፓምፕ አይነት
ሩበር
የሆስ ንጥረ ነገር
ሊቀነስ ይችላል
የኖዝል አይነት
3m
የክብ ርዝመት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አራዳ
Addis Ababa, piasa
Around Kelifa bulinding
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-18:00
. Charegeable pressure washer የባትሪ (Cordless) መኪና ማጠቢያ ማሽን *.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.* ተንቀሳቃሽ እና ምቹ ​መግለጫ (Description): *$* ​ለቤት፣ ለመኪና እና ለተለያዩ የጽዳት ስራዎች የሚሆን እጅግ ምቹ እና ዘመናዊ መኪና ማጠቢያ ማሽን! *.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.* *$* ​​ሙሉ መለዋወጫዎች: በካርቶን ወይም በሳጥን ውስጥ የሚመጣ፣ ለተለያዩ የጽዳት አይነቶች የሚያገለግሉ ኖዝሎች (Nozzles) እና ረጅም ቱቦ የተካተተበት። *$* ​ለማጓጓዝ ቀላል: በራሱ መያዣ ሳጥን (Carrying Case) ውስጥ ስለሚመጣ ለማከማቸት እና ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ እጅግ ምቹ ነው። *.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.* ​የሚጠቅምባቸው ቦታዎች: .*. ​መኪናን ለማጠብ .*. ​ግቢን፣ በረንዳን ወይም የቤት ግድግዳን ለማጽዳት .*. ​የአትክልት ቦታን ውሃ ለማጠጣት *.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.*.* ​በጥቅሉ ውስጥ የሚካተቱት: .*. ​ማሽኑ (የውሃ መርጫ ሽጉጥ) .*. ​ሁለት 48V ባትሪዎች .*. ​የባትሪ መሙያ (Charger) .*. ​ረጅም የውሃ ቱቦ .*. ​የተለያዩ የውሃ መርጫ ኖዝሎች .*. ​የሳሙና መያዣ እቃ ​በጥራት የተሰራ እና ለማንኛውም የጽዳት ስራ እጅግ ተመራጭ ነው። ፍላጎት ካሎት በአስቸኳይ ያግኙኝ!
እውቂያ አሳይ
Charegeable Pressure WasherCharegeable Pressure Washer
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif