EDON MMA Inverter Welding Machine — ዝርዝር መግለጫ
EDON MMA-250S / MMA-300S Inverter Welding Machine
የEDON ኤሌክትሪክ ብየዳ ማሽን ለብረት ብየዳ ሥራዎች የሚያገለግል ተንቀሳቃሽ ማሽን ነው። በቤት፣ በዎርክሾፕ እና በተለያዩ የብረት ሥራ ቦታዎች ሊጠቀሙበት ይችላሉ።
ዋና ዋና ባህሪያት
ብራንድ፦ EDON
ሞዴል፦ MMA-250S / MMA-300S
የማሽኑ ዓይነት፦ Inverter MMA Welder
የብየዳ ሥራ፦ የብረት ክፍሎችን ለማገናኘት
ዲዛይን፦ ተንቀሳቃሽና ቦታ ቆጣቢ
የቁጥጥር ሲስተም፦ የአምፔር ማስተካከያ ኖቦችና ዲጂታል ማሳያ
የመከላከያ ባህሪያት፦ ከመጠን በላይ ሙቀትን የመከላከል ባህሪ እንዳለው በሳጥኑ ላይ ተገልጿል።
የሚያገለግልባቸው ሥራዎች
የብረት በርና መስኮት ሥራ
የብረት መዋቅር ግንባታ
የብረት ጥገና ሥራ
የዎርክሾፕ ብየዳ ሥራ
የተለያዩ የብረት ክፍሎችን ማገናኘት
MD Machinery