Makida 400 Amp Welding Machine
ጥራት ያለውና ኃይለኛ የብየዳ ማሽን!
Makida 400 Amp Welding Machine ለተለያዩ የብረት ብየዳ ሥራዎች የሚያገለግል ኃይለኛ የብየዳ ማሽን ነው። ለባለሙያዎች፣ ለዎርክሾፖች፣ ለብረት ሥራ ቤቶችና ለግንባታ ሥራዎች ተስማሚ ነው።
400 Amp ኃይል
ለተለያዩ የብረት ብየዳ ሥራዎች
ለዎርክሾፕና ለኢንዱስትሪ ሥራዎች
ጠንካራና ተግባራዊ አጠቃቀም
#MakidaWeldingMachine #400Amp #WeldingMachine #የብየዳማሽን #JijiEthiopia