tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ጀነሬተሮች
  5. Starter ጀነሬተሮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አራዳ, 1 ሰዓት በፊት
66 እይታዎች

Jialile 5.5kw Generator

+1
Jialile
ብራንድ
ጀነሬተሮች
አይነት
Hybrid Inverter
አዛዥ ዓይነት
የቤት ጀነሬተር
የጀነሬተር ንዑስ አይነት
ፔትሮል
ነዳጅ
5kW
ኃይል
5500kVA
የታየ ኃይል
115 / 230 V
የጀነሬተር ቭልትጅ
አዲስ
ሁኔታ
ውድ ደንበኞቻችን ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጃለሌ አምስት ኪሎዋት ጄኔሬተር ነው። እንደሚታወቀው Jialile ጄኔሬተር በአይነቱ ከሌሎች ጄኔሬተሮች እጅግ የተሻለ እና ጥራት ያለው አስተማማኝ ጄኔሬተር ነው። ከሌሎች ጄኔሬተሮች ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር ድምፁ አይረብሽም፣ ቤንዚል አይጨርስም፣ እስፔሮቹ በቀላሉ ገበያ ላይ ይገኛሉ። Mark: Jialile Type: Generator KW፡ 5.5KW Rated output: 5Kw Model: JLL5800E Voltage: 220V Starter: Dual ውድ ደንበኞቻችን ጄኔሬተሩ ለፈለጉት ነገር የሚያገለግል ሁለገብ ጄኔሬተር ነው። ለምሣሌ ፦ ለትላልቅ ሆቶሎችና ሬስቶራንቶች ለትምህርት ቤቶች ለጋራ መኖርያ ቤቶች ( አፓርታማ እንዲሁም ለኮንዶሚንየም) ለሆስፒታሎች ለመዝናኛ ቦታዎች ለሴቶች ፀጉር ቤቶች ለወንዶች ፀጉር ቤት ለስልክ ቤቶች ለጌም ዞን እንዲሁም ለቢንጎ ቤቶች ለፎቶ ቤቶችባሉበት ለቡቲኮች ለቤተ-እምነቶች (ለቤተክርስቲያን እና ለመስጊድ) ውደ ደንበኞቻችን አቅርቦታችንን የምናደርስ መሆኑ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። እንዲሁም በአካል መምጣት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ፒያሳ አትክልት ተራ ሕንፃ ላይ እንገኛለን። በተጨማሪም ሶማሌ-ተራ ቤቶ ሕንፃ ላይ እኛን ማግኘት ይችላሉ።
Jialile 5.5kw GeneratorJialile 5.5kw Generator
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif