tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ጀነሬተሮች
  5. የናፍጣ ጄኔሬተሮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አራዳ, 1 ሰዓት በፊት
33 እይታዎች

FSM Kama Diesel Generator

+1
Kama
ብራንድ
ጀነሬተሮች
አይነት
On-Grid Inverter
አዛዥ ዓይነት
የቤት ጀነሬተር
የጀነሬተር ንዑስ አይነት
ዲዝል
ነዳጅ
5kW
ኃይል
Other
የጀነሬተር ቭልትጅ
አዲስ
ሁኔታ
ውድ ደንበኞቻችን ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት FSM Kama አምስት ኪሎዋት የመበየጃ ጄኔሬተር ነው። እንደሚታወቀው FSM Kama ጄኔሬተር በአይነቱ ከሌሎች ጄኔሬተሮች እጅግ የተሻለ እና ጥራት ያለው አስተማማኝ ጄኔሬተር ነው። ከሌሎች ጄኔሬተሮች ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር ድምፁ አይረብሽም፣ ናፍጣ አይጨርስም፣ እስፔሮቹ በቀላሉ ገበያ ላይ ይገኛሉ። Mark: FSM Kama KW፡ 5KW ውድ ደንበኞቻችን ጄኔሬተሩ ለፈለጉት ነገር የሚያገለግል ሁለገብ ጄኔሬተር ነው። ለምሣሌ ፦ ለትላልቅ ሆቶሎችና ሬስቶራንቶች ለትምህርት ቤቶች ለጋራ መኖርያ ቤቶች ( አፓርታማ እንዲሁም ለኮንዶሚንየም) ለሆስፒታሎች ለመዝናኛ ቦታዎች ለሴቶች ፀጉር ቤቶች ለወንዶች ፀጉር ቤት ለስልክ ቤቶች ለጌም ዞን እንዲሁም ለቢንጎ ቤቶች ለፎቶ ቤቶች ለቤተ-እምነቶች (ለቤተክርስቲያን እና ለመስጊድ) ውደ ደንበኞቻችን አቅርቦታችንን ባሉበት የምናደርስ መሆኑ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። እንዲሁም በአካል መምጣት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ፒያሳ አትክልት ተራ ሕንፃ ላይ እንገኛለን። በተጨማሪም ሶማሌ-ተራ ቤቶ ሕንፃ ላይ እኛን ማግኘት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ
FSM Kama Diesel Generator
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif