VIDO 1.5 HP SUBMERSIBLE WATER PUMP
ጥራት ያለው የውሃ ማውጫ ፓምፕ!
ብራንድ: VIDO
ኃይል: 1.5 HP
አይነት: Submersible Water Pump (በውሃ ውስጥ የሚሰራ)
አጠቃቀም: ለጉድጓድ፣ ለውሃ ገንዳ፣ ለእርሻ መስኖ እና ለተለያዩ የውሃ ማውጫ ስራዎች።
ዋና ጥቅሞቹ
ጠንካራና አስተማማኝ አፈጻጸም
ለተለያዩ የውሃ ማውጫ ስራዎች ተስማሚ
በውሃ ውስጥ ተጠልቆ የሚሰራ
ለቤት፣ ለእርሻ እና ለግንባታ ስራዎች ጠቃሚ