የTOTAL 1HP ኤሌክትሪክ ውሃ መሳቢያ ፓምፕ (Submersible Pump) ለሽያጭ
የTOTAL ብራንድ ጥራት ያለው የውሃ መሳቢያ ፓምፕ ለሽያጭ ቀርቧል!
ለቤት፣ ለግብርና፣ ለእርሻ፣ ለግንባታ ስራዎች፣ ለውሃ ጉድጓድና ለተለያዩ የውሃ ማንሳት አገልግሎቶች ተስማሚ የሆነ ጠንካራ ፓምፕ ነው።
የፓምፑ መለያ እና ቴክኒካዊ ዝርዝር
ብራንድ፡ TOTAL
ሞዴል፡ TWP67506
አይነት፡ Submersible Water Pump (በውሃ ውስጥ የሚሰራ ፓምፕ)
የሞተር ኃይል፡ 1 HP
የኤሌክትሪክ ኃይል፡ 0.75 KW
ቮልቴጅ፡ 220–240V
ፍሪኩዌንሲ፡ 50Hz
ከፍተኛ የውሃ መጠን፡ 120 ሊትር በደቂቃ
ከፍተኛ የውሃ ማንሻ ቁመት፡ 32 ሜትር
የውሃ መውጫ መጠን፡ 1 ኢንች
የሞተር ፍጥነት፡ 2850 RPM
የኤሌክትሪክ ፍጆታ፡ 7.1A
የሥራ ሁኔታ፡ Continuous Duty
የሙቀት መከላከያ፡ Thermal Protection
ከፍተኛ የውሃ ሙቀት፡ 45°C
የሚጠቅምባቸው አገልግሎቶች
ውሃ ከጉድጓድ ለማውጣት
ውሃ ወደ ላይኛው ቦታ ለማንሳት
ለቤትና ለህንፃ የውሃ አቅርቦት
ለእርሻና ለመስኖ ስራ
ለተለያዩ የውሃ ማስወገጃና ማንሳት ስራዎች
TOTAL – One-Stop Tools Station