tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የቧንቧ እና የውሃ ስርዓቶች
  4. የውሃ ፓምፖች
  5. Pedrollo የውሃ ፓምፖች
አዲስ አበባ, አራዳ, 21/10
11 እይታዎች

PEDROLLO PKm 0.5hp Pump

+1
Pedrollo
ብራንድ
PEDROLLO PKm pump
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
PEDROLLO PKm 60° የቤትና የውሃ ግፊት ማሳደጊያ ፓምፕ ነው። ዋና መረጃ Brand: Pedrollo Model: PKm 60 Power: 0.37 kW / 0.5 HP Voltage: 220–230 V Frequency: 50 Hz Power consumption: 550 W (P1) Maximum flow: 40 L/min Flow range: 5–40 L/min Maximum head: 40 m Minimum head: 5 m Speed: 2900 rpm Maximum water temperature: 60°C Capacitor: 10 μF / 450 V ለምን ይጠቅማል? ይህ ፓምፕ በተለይ የቤት ውሃ አቅርቦትን ለማሳደግ፣ የውሃ ግፊት ለመጨመር እና ውሃን ከታንክ ወደ ቤት ለማስተላለፍ ይጠቅማል። 40 m Head ማለት በከፍተኛው የውሃ ማንሳት ቁመት ወደ 40 ሜትር አካባቢ ሊደርስ ይችላል፤ ግን የሚያወጣው የውሃ መጠን ከፍታው ሲጨምር ይቀንሳል።
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif