Leo QDX50-10-2.2L Submersible Pump
ይህ ፓምፕ ውሃ ውስጥ ተጠልቆ የሚሰራ ነው። ሞተሩና ፓምፑ በአንድ አካል ውስጥ ስለሆኑ ፓምፑን ውሃ ውስጥ አስገብተህ ውሃውን ወደ ላይ ያስወጣል።
ዋና ዋና መረጃዎቹ፦
Brand: LEO
Model: QDX50-10-2.2L
Type: Submersible Water Pump — ሰብመርሲብል የውሃ ፓምፕ
Motor: 3 HP / 2.2 kW
Electricity: 220V, Single Phase
Frequency: 50Hz
Current: 14A
Speed: 2850 RPM
Outlet: 80mm ≈ 3 inch
Maximum Head:15m
Rated Head:10m
Maximum Flow: 50 m3/h = 50,000 L/h
Cable: 5m
Water temperature: እስከ 40°C
Protection: IP68
Thermal protection: አለው
ምን ያህል ውሃ ያወጣል?
በስፔክ መሠረት 50 m3/h ነው።
ማለት፦