tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የተቀላቀለ አገልግሎት ያለው ቦታ ለሽያጭ
አዲስ አበባ, አራዳ, 14 ሰዓቶች በፊት
4 እይታዎች

Land in Aware for Sale

+1
የተዋሃዱ አገልግሎት መሬት
አይነት
604sqm
ካሬ ሜትሮች
የተዋሃዱ
የንብረት ተጠቃሚነት
የመኪና ማቆሚያ, የቤት ቆሻሻ, የኤሌክትሪክ አቅርቦት, የጋዝ አቅርቦት, የውሃ አቅርቦት
ተቋማት
Fully Developed
የልማት ሁኔታ
Title Deed
ርዕስ
Land | For Sale Aware (Arada Sub City) : - 604 Sqm | ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ - #ቤቱ የሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 (አዋሬ አካባቢ) የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ከተገነባ የቆየት ያለ ቤት ያለበት መሬት ነው። ያለበት አካባቢ ለተለያዩ ለመኖሪያ የሚሆኑ ህንፃዎች እየተገነቡ በመሆኑ፣ ለሪል እስቴት ባለቤቶች እና ኑሮን ለመመስረት አትራፊ እና አዋጭ ሰፈር ነው። #Investment_Information • የመሬቱ ቅርፅ: 14 የኮርነር ነጥቦች ያሉት (Multi-sided / Polyline shape) • የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ • የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (እድሳት የሚፈልግ) • አዋሳኝ መንገዶች: ከፊት ለፊት መንገድ ጋር አዋሳኝ የሆነ • የፊት ለፊት ርዝመት: [ሊሞላ] • ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 10m • ግንባታ አመቺነት: ለመኖሪያ እና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ (Permitted Use: ለመኖሪያ) • የግንባታ ፈቃድ: የለውም #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው (ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ #አከፋፈል • Cash | Bank (Buyer Side)
Land in Aware for Sale
ETB 79,999,000Outright Price
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif