tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. Stainless Steel የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, አራዳ, 27/05
45 እይታዎች

የደረቅ አዝእርትና ቅመማ ቅመም መፍጫ

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
የደረቅ አዝእርትና ቅመማ ቅመም መፍጫ በአይነቱ ለየት ያለ ዘመናዊና ባለጠንካራ ሞተር የትኛውንም አይነት ቅመማ ቅመም ለማዘጋጀት የሚረዳ የደረቅ አዝእርት መፍጫ። እንደ የሚጥሚጣ ቃርያ ፣ በርበሬ ፣ የእርድ ፍሬ ፣ ኮረሪማ ፣ በቆሎ ፣ አጃ ፣ ሰሊጥ ፣ ቡና ፣ ሩዝ ፣ ባቄላ... ወዘተ አልሞ ለመፍጨት የሚረዳ ፣ መጥረጊያ ብሩሽ እና ተጨማሪ ተቀያሪ ምላጭ ያለው ዘመናዊ የቅመማ ቅመም ማዘጋጃ ማሽን። ከፍተኛ አቅም ያለው ፣ 100% ባለ stainless steel body እና ባለ copper motor
የደረቅ አዝእርትና ቅመማ ቅመም መፍጫ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif