tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ምድጃዎች
  5. Envirofit የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, አራዳ, 1 ሰዓት በፊት
3 እይታዎች

Envirofit Super Charkol Saver Stove

ምግብ አብሳሪዎች
አይነት
ብርቱካን
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
ብራንድ
Enviroment super charkol that saves electricity ተሻሽሎ የቀረበ ተለቅ ያለ ዘመናዊ የከሰል ምድጃ ሙሉ በሙሉ ከብረት የተሰራ ማንኛውንም ድስት የሚጥዱበት የማይዝ፣ የማይዝግ አካል ቡና ሲያፈሉ ቢጠቀሙበት የቡና ጠጡ ዝግጅትዎን የሚያሳምር በትንሽ ከሰል ብዙ ያበስሉበታል ለማቀጣጠል የሚመች ጭስ አልባ አመድ መቀበያ ያለው እጄታው ሙቀት የሚቋቋም ሲልከን ጎማ የተገጠመለት አስተማማኝ ጉልቻ ያለው በቀላሉ ወረቀት ብቻ በመጠቀም ከሰሉን በፍጥነት እንዲያያዝ የሚረዳ አየር ማስገቢያ ያለው
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif