ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
ምድጃዎች
Standing ምድጃዎች
Delta Raund Standing Oven
1/2
አዲስ አበባ, አራዳ, 16/05
4 እይታዎች
Delta Raund Standing Oven
+1
መቀቀሪያዎች
አይነት
ብርቱካን
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
Delta
ብራንድ
የማይዝለል ብረት
ንጥረ ነገር
የመዝገብ ኦቨን
የኦቨን አይነት
ዲጂታል ሰዓት, መነሻ መዘግያ, የምግብ ብርሃን, የልጅ መቆለፊያ, መረቀሽ, ማሳያ, ጊዜ መቆጣጠሪያዎች, ራስ-ሰው እንቁልፍ, ኮንቬክሽን, ግሪል, 360-ዲግሪ የሚሽከርከር መሠረት, ሙቀት ማቆያ ቅንብር, ኢንፍራሬድ ኦቨን, በርካታ ሥራ የሚሰራ ኦቨን
የኦቨን ባህሪያት
ዲጂታል
አይነት መቆጣጠሪያ
ተጨማሪ አሳይ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • አራዳ
Piassa
ደብቅ
DELTA electronics በተለያዩ አማራጮች ቱርክ ሰራሾቹን ኦቨን እና የዳቦ መጋገራዎችን በከፍተኛ ደረጃ ጥራታቸውን የጠበቁ ከሙሉ ዋስትና ጋር ይዞላችሁ ብቅ ብሎዋል ኦቭኖቹ በተለያዩ የከለር አማራጮች ስለሚያገኙት ለከለር ምርጫው ምን ሀሳብ አይግባዎት ከዛ በተጨማሪ በተለያዩ የዛይዝ አማራጮች ስለሚያገኙት ለቤታችሁ የሚስማማውን መምረጥ ይችላሉ 50በ50 60በ60 60በ90 እና በሁለት አይነት አማራጭ ማለትም በአራት ኤሌክትሪክ እንዲሁም በሁለት ኤሌክትሪክና በሁለት ጋዝ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ የራሱ የሆነ ፋን ሲስተም የተገጠመለት ስለሆነ ግለቱን በሚገባ ይቆጣጠራል ዝገት የሚባል ነገር ፈፅሞ አይነካውም አንደኛ ደረጃ ስለሆነባለ ሁለት ባትራ ስለሆነ በፈለገነው ሙቀት ልክ አረገን ማብሰል እንችላለን የራሱ የሆነ ታይመር ስላለው ደቂቃው ሲሞላ ራሱ ይዘጋል የዳቦ መጋገርያው ደሞ በተለያዩ የከለር አማራጮች ባለ ሶስት ባትራና ውጫዊው ክፍሉ አጅግ በጣም ጠንካራ ነው የራሱ የሆነ ዝገት መከላከያ ስላለው ለዝገት ፈፅሞ አይጋለጥም እነዚህ ጥራታቸውን የጠበቁ እቃዎችን ብዛትም ሆነ በፍሬ የትኛውም የሀገራችን ክፍል ሆናችሁ ማዘዝ ይችላሉ ብዛት ለምትወስዱ ደበኞቻችን በጥሩ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 44,500
ይለዋወጣል
ደውለኝ ተወካይ
Dream electronics
1 ወር በላይ በJiji ላይ
በተለምዶ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መልስ ይሰጣል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ