tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ብሌንደሮች
  5. Electric የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, አራዳ, 30/05
4 እይታዎች

5l Multifunction Electric Food Blender

+1
ብሌንደሮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
ሙዚቃ ብሌንደር
የብሌንደር አይነት
5L Multifunction Electric Food Blender 500 Wat የሆነ በኤሌክትሪክ ሚሰራ የስጋና ሽንኩርት መፍጫ። ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ጉበት እንዲሁም ማንኛውም አይነት የስጋ አይነቶችን የሚፈጭ። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት የአትክልት አይነቶችን የሚፈጭ። ለአቡካዶ ፣ ማንጎ ፣ ፓፓዬ ፣ ሙዝ እንዲሁም ሌሎች የፍራፍሬ ጁሶች የማዘጋጀት አቅም ያለው። አጠቃላይ 5 ሊትር መያዝ የሚችል ባለ 5 ቢላ የሆነ ተመጣጣኝ እቃ። ሙሉ ለሙሉ ከብረት (stainless steel) የተሰራ። ለመኖሪያ ቤትና ለንግድ የሚሆን። ዋጋ 3,999ብር ውስን ፍሬ ነው ያለው
5l Multifunction Electric Food Blender5l Multifunction Electric Food Blender5l Multifunction Electric Food Blender5l Multifunction Electric Food Blender
ETB 3,999
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif