Stainless Steel Travel Coffee Mug
ሁለት የመጠጫ አማራጮች ያሉት– በቀጥታ ከክዳኑ መጠጣት ወይም በስትሮ መጠቀም ይቻላል።
ከስታይንለስ ስቲል የተሰራ ጥራት ያለው የቡና መጠጫ።
ፈሳሽ የማያፈስ ክዳን – ለመያዝና ለመጓጓዝ ምቹ።
የመያዣ ማሰሪያ ያለው – በቀላሉ ለመያዝ
የሚያምርና የሚስብ ዲዛይን።
ለዕለታዊ አገልግሎት ተስማሚ።
ለቢሮ፣ ለመኪናና ለጉዞ በጣም ምቹ።
Leak-Proof Lid & Strap
Double Drinking Mode (Sip & Straw)
Reusable Thermal Cup for Office, Car & Travel