6 killo
1 Bedroom | 1 Bathroom + MaidsRoom + Laundry | 5th Floor| 80(72net)sqm
#ቤቱ
የሚገኘው 6 ኪሎ መከላከያ ኮሌጅ ያለበት አካባቢ B+G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው።
ህንፃው እስከ 2ኛ ፎቅ ድረስ የንግድ ቦታዎች ሲኖሩት ከዛ በላይ ያለው የመኖሪያ ወለል ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል አገልግሎት የጀመረ ሰፊ ሊፍት ጀነሬተር ፣ የውሃ ታንከር ፣የአደጋ ግዜ መውረጃ ከንግድ ቦታው የተለየ ለነዋሪው መወጣጫ እና የህንፃ አስተዳደር አለው።
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
• ካሽ
ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።