tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 4 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, አራዳ, 2 ቀናት በፊት
5 እይታዎች

4bdrm Apartment in አሚባራ, Arada for sale

+1
አፓርታማ
4 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
ሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ
የንብረት አድራሻ
አሚባራ
የእመቤት ስም
211sqm
የንብረት መጠን
4
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
2
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
Backup Generator / Solar Power
BBQ Area
Borehole
CCTV
Children's Play Area
Emergency Exits
En Suite Bathroom
Firefighting Equipment
Fitted Kitchen
Garden
Gated Community
Intercom
Smoke Detection
ሊፍት
መዋኛ ገንዳ
ማይክሮዌቭ
ቅድመ ክፍያ ሜትር
ቲል ያለው ወለል
ቲቪ
ቻንዴሊየር
ክፍሎች
ዊ-ፋይ
የልብስ ቁምሳጥን
የቁርስ ቤት
ዲሽ ዋሽር
ጂም
ፖፕ ሰሌዳ
📌በመሃል ከተማ ሸራተን ቅርብ ርቀት ላይ ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ በ 36,000 ካ.ሜ ላይ ያረፈ በአይነቱ የተለየ ይህ ቀረሽ የማይባል እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር አሚባራ ፕሮፐርቲስ እያስገነባ ይገኛል። 📌90% የተጠናቀቁና የተናጠል ካርታ የወጣላቸውን አፓርትመንቶችን ሲሆኑ 📌ይህ በአይነቱ የተለየ ለኑሮ ቢሉ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሆነ ዘመናዊ መንደር ብዙ ቅንጡ መዝናኛዎችና መገልገያዎች አሟልቷል። ከነዚህም መካከል 🔷️በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የቤት ውስጥ በረዶ መንሸራተቻ ( indoor ice skating) 🔷️የመዋኛ ገንዳዎች 🔷️ሲኒማ 🔷️11,000 ካ.ሜ ላይ የሚያርፍ ትልቅ የገበያ ማዕከል 🔷️ጂም፣ሳውና እና ስፓ 🔷️የቴኒስ፣ የቅርጫት እና የእግር ኳስ ሜዳ 🔷️የልጆች ማቆያ 🔷️ካፌ እና ሬስቶራንቶች 🔷️የኢንተርኮም ሲስተም 🔷️የኤሌትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ 🔷️የመኪና ፓርኪንግ 🔷️አሳንሰሮች 🔷️የኤሌትሪክ ጄኔረተር 🔷️የከርሰ ምድር ውሃ 🔷️የ24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ እና የመሳሰሉትን ያካትታል። 📌እነዚህን ብዙዎች የሚመኟቸው 85% የተጠናቀቁ አፓርትመንቶችን የግሎት እንዲያደርጓቸው እድሉን አመቻችተናል። 📌የበለጠ መረጃ ለምግኘት እንዲሁም የቢሮ እና የሳይት ቀጠሮ ለማስያዝ በ 09 ላይ ይደውሉ። 📌አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!!
4bdrm Apartment in አሚባራ, Arada for sale4bdrm Apartment in አሚባራ, Arada for sale4bdrm Apartment in አሚባራ, Arada for sale4bdrm Apartment in አሚባራ, Arada for sale4bdrm Apartment in አሚባራ, Arada for sale4bdrm Apartment in አሚባራ, Arada for sale
ETB 27,000,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif