tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, አራዳ, 03/07
19 እይታዎች

3bdrm Apartment in Piyasa Ras Desta,, Arada for sale

+1
1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Piyasa Ras Desta, Luxury Apartment For Sale
የንብረት አድራሻ
Piyasa Ras Desta, Luxury Apartment For Sale.......170sqm
የእመቤት ስም
170sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
2
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ቻንዴሊየር
የመብል ክፍል
ዲሽ ዋሽር
ከመታጠቢያ ክፍል ጋር
ሙቀት ውሃ
የክሽነ ካቢኔቶች
የክሽነ መሸጎጫ
ፒያሳ ራስ ደስታ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ —— 170 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ፒያሳ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር ( 144sqm-net) 1ኛ ፎቅ ላይ ። ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። አሁን ላይ ተከራይቷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 70,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.00% የካሬ ዋጋ: 123,529 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 25.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ፒያሳ ቀጠና ውስጥ መገኘቱና በአሁኑ ወቅት ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኝ ተከራይ ያለው መሆኑ ለኢንቨስተሮች ትልቅ ምቾት ይሰጣል። ከቦታው ስልታዊነትና ከሚያስገኘው አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል ዕድገት አንጻር ሲታይ እጅግ አዋጭ የሆነ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ + Code1671
3bdrm Apartment in Piyasa Ras Desta,, Arada for sale3bdrm Apartment in Piyasa Ras Desta,, Arada for sale3bdrm Apartment in Piyasa Ras Desta,, Arada for sale3bdrm Apartment in Piyasa Ras Desta,, Arada for sale3bdrm Apartment in Piyasa Ras Desta,, Arada for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif