tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 2 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, አራዳ, 03/09
22 እይታዎች

2bdrm Apartment in Amibara Properties, Arada for sale

+1
አፓርታማ
2 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Wereda 01
የንብረት አድራሻ
Amibara properties
የእመቤት ስም
135sqm
የንብረት መጠን
2
መኝታ ክፍሎች
በሥራ ላይ ያለ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
Backup Generator / Solar Power
Children's Play Area
Firefighting Equipment
Gated Community
ጂም
መዋኛ ገንዳ
📌ለንግድዎ እና ለኢንቨስትመንትዎ ትክክለኛ ምርጫ ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ (Amibara properties) 👌በ15% ቅድመ ክፍያ እንዲሁም ቀላል እና ቀልጣፋ በሆነ የክፍያ አማራጭ አሁኑኑ የህልምዎን ቤት ይያዙ 🔷️በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የቤት ውስጥ በረዶ መንሸራተቻ ( indoor ice skating) 🔷️ 2 የመዋኛ ገንዳዎች 🔷️ሲኒማ 🔷️21,000 ካ.ሜ ላይ የሚያርፍ ዱባይ ስታንዳርድ ሞል 🔷️ ጂም፣ሳውና እና ስፓ 🔷️ የቴኒስ፣ የቅርጫት እና የእግር ኳስ ሜዳ 🔷️ የልጆች ማቆያ 🔷️ የኤሌትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያና ማጠቢያ እና የመሳሰሉትን ያካትታል። 👉ግንባታቸው 90% የደረሱ ምቹ የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶችን በተለያዩ የካሬ አማራጮች አቅርበንልዎታል 👉አዲስ ብሎኮችንም ሽያጭ ጀምረናል ። የመኖሪያ አፓርታማዎች(Apartments የካሬ አማራጮች፦ 👉86 እና 107 ካሬ ባለ 1መኝታ 👉135 እና 143 ካሬ ባለ 2 መኝታ 👉170 እና 177 ካሬ ባለ 3 መኝታ 👉212 እና 221 ካሬ ባለ 4 መኝታ ቤት 👉የንግድ ሱቆች ደግሞ ከ 20 ካሬ እስከ 270 ካሬ አማራጮች ያገኛሉ ለ፦ • ፋርማሲ • ሬስቶራንት • ባንክ • የተለያዩ የንግድ ተቋማት ማሳሰቢያ ይህ ልዩ የዋጋ ቅናሽ የተዘጋጀው ለውስን ሱቆች እና ቤቶች ነው አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ
2bdrm Apartment in Amibara Properties, Arada for sale2bdrm Apartment in Amibara Properties, Arada for sale2bdrm Apartment in Amibara Properties, Arada for sale2bdrm Apartment in Amibara Properties, Arada for sale2bdrm Apartment in Amibara Properties, Arada for sale2bdrm Apartment in Amibara Properties, Arada for sale2bdrm Apartment in Amibara Properties, Arada for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif