Pipe Cutter (የቱቦ መቁረጫ) ነው። HPC0232 ሞዴል ሲሆን በተለይ ቀጭን የCopper (ኮፐር) እና Aluminum (አሉሚኒየም) ቱቦዎችን ለመቁረጥ ይጠቅማል።
የመቁረጥ ክልል: 3–32 mm
የኮፐር ቱቦ መቁረጫ
የአሉሚኒየም ቱቦ መቁረጫ
በAC እና በRefrigeration ስራዎች ላይ በተለይ ይጠቅማል
ቱቦውን በቀጥታና በንጹህ መልኩ ለመቁረጥ ያስችላል።
ማስታወሻ: ይህ ለብረት ቱቦ በኃይል የሚቆርጥ መሳሪያ ሳይሆን ቱቦውን በማዞር ቀስ በቀስ የሚቆርጥ manual tube cutter ነው።