tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የአትክልት እቃዎች
  4. የአትክልት ቱቦዎች
አዲስ አበባ, አራዳ, 20/10
8 እይታዎች

Magic Hose

+1
Hoz
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Magic Hose (ማጂክ ሆዝ) የሚባል የውሃ ቱቦ ነው። ርዝመት: 45 ሜትር / 150 ጫማ 3X ይሰፋል: ውሃ ሲገባበት በመጠኑ እየሰፋ ይረዝማል፤ ውሃው ሲወጣ ደግሞ ይጠበባል። አጠቃቀም: የእርሻ ቦታ፣ የአትክልት ቦታና የቤት ውሃ ማጠጫ ስራ። አይጠማዘዝም: በቀላሉ እንዳይጠማዘዝ የተሰራ ነው። ቀላል ነው እና ለማስቀመጥ ብዙ ቦታ አይፈልግም። ከፊትና ከኋላ የውሃ ግንኙነት (connector) አለው። በአጭሩ: ውሃ ሲከፈት የሚሰፋ፣ ውሃ ሲዘጋ የሚጠበብ 45 ሜትር የሚደርስ የውሃ ሆዝ ነው።
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif