አሺቅ አል ኡድ ሽቶ (Ashek Al Oud - Almas Perfumes)
ዓይነት: የወንድ እና የሴት (Unisex)
ሁኔታ: አዲስ (ያልተከፈተ)
የሳዑዲ ዓረቢያ Ashek Al Oud የዓረብ ሽቶ!
ቆይታ: በሰውነት እና በልብስ ላይ ለረጅም ሰዓታት (8–12+ ሰዓታት) የሚቆይ
ለማን የሚሆን: ለወንድም ለሴትም (Unisex)
ለስጦታ: ማራኪ የጠርሙስ እና የካርቶን ዲዛይን ያለው በመሆኑ ለራሶም ሆነ ለምትወዱት ሰው በስጦታ መልክ ለመስጠት ምርጥ ነው
በአካል መውሰድ ወይም ባሉበት ቦታ ማድረስ እንችላለን