tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
አዲስ አበባ, አራዳ, 2 ቀናት በፊት
13 እይታዎች

እጅግ ማራኪ እና ዘመናዊ የግድግዳ ሰዓቶች - ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ እና ለካፌዎ ልዩ ውበት!

+1
Handmade
ብራንድ
ሰዓቶች
አይነት
ብርቅ ቀለም
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አራዳ
4killo
አሁን ክፈት
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-21:30
ግድግዳዎን በባዶው አያስቀሩት! ቤቶን፣ ቢሮዎን፣ ማእድ ቤትዎን ወይም ካፌዎን ውበት በሚያላብሱ ልዩ ልዩ የግድግዳ ሰዓቶች እናሳምርልዎታለን! በእጃችን ላይ ያሉ አማራጮች፦ ማራኪ የሬዚን (Resin Art) የእጅ ስራ ሰዓቶች የቡና አፍቃሪዎችን ስሜት የሚኮረኩሩ የቡና ዲዛይን ሰዓቶች እና ሌሎችም አይን የሚስቡ ልዩ ልዩ ዘመናዊ ዲዛይኖች! • ሁኔታ፦ አዲስ (Brand New) • ጥቅም፦ ለሳሎን፣ ለመኝታ ቤት፣ ለማእድ ቤት፣ ለቢሮ፣ ለካፌዎች፣ እና ለየት ያለ ስጦታ ለምትወዱት ሰው (ለሰርግ፣ ለምረቃ፣ ለልደት ወዘተ) አሁኑኑ ይደውሉልን እና ከሰፊው ምርጫችን የልብዎን ይምረጡ! አድራሻችን፦ 4 ኪሎ፦ አሚሮኝ ያለበት MHM ህንፃ (ምድር ቤት) ሜክሲኮ፦ ደብረወርቅ ህንፃ (3ኛ ፎቅ፣ ሱቅ ቁ. 331) ስ
እውቂያ አሳይ
እጅግ ማራኪ እና ዘመናዊ የግድግዳ ሰዓቶች - ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ እና ለካፌዎ ልዩ ውበት!እጅግ ማራኪ እና ዘመናዊ የግድግዳ ሰዓቶች - ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ እና ለካፌዎ ልዩ ውበት!
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif