tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
  4. Mastela የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, አራዳ, 17/06
8 እይታዎች

Mastela3in1ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌወችን ያስናቀ አስተማማኝ እቃ ልጅዋን እያባባለ የሚያስተኛ

+1
የመዋኛ መሳሪያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
24 ወራት እና ከዚያ በላይ
እድሜ
ግራጫ
ቀለም
Mastela 3 in1 ሁሉንም አውቶማቲክ ጅዋጅዌዎችን ያስናቀ አስተማማኝ እቃ የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ ደረጃቸው የሚያገለግል ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለግላል ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደመቀመጫነትም የሚያገለግል በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃእያሉ ማቀናበር ይችላሉ በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫ ወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል የሚሰካ የሚነቀል ኮፍያ እና ዛንዚራም ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው ከላይ ወደታች የተንጠለጠሉት አሻንጉሊቶችም ህፃኑን በሳቅ እንዲሞላ ያደርጉታል
Mastela3in1ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌወችን ያስናቀ አስተማማኝ እቃ ልጅዋን እያባባለ የሚያስተኛ
ETB 17,500
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif