tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የሰውነት እንክብካቤ
  4. ሻወር ጄሎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አራዳ, 20 ሰዓቶች በፊት
5 እይታዎች

Skin Aqua Super MoisturebUV Gel

+1
የሰውነት ሎሽኖች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ሌላ
እንክብካቤዎች
140ml
መጠን
ሌላ
ሽታ
ሙሉ ሰውነት
የሰውነት ክፍል
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
የፀሐይ መከላከያ ነጥብ (SPF), ሌላ
ባህሪያት
ሌላ
መጠን
50
ኤስፒኤፍ
የፕላስቲክ ታንቆ
መልበሻ
24month
ከመክፈት በኋላ ዘመን
አዲስ
ሁኔታ
Skin Aqua Super Moisture UV Gel፦ ሙሉ ጥበቃ ለቆዳዎ! ​ጥራት ባለው የጃፓን ቴክኖሎጂ የተመረተው Skin Aqua UV Gel ቆዳዎን ከፀሐይ ጨረር እየጠበቀ ጥልቅ እርጥበትን ይሰጣል። ​ቁልፍ ጥቅሞቹ፦ ​ SPF 50+ / PA+ ፦ ከከፍተኛ የፀሐይ ጨረር (UVA/UVB) ቆዳዎ እንዳይቃጠልና እንዳያረጅ ሙሉ ጥበቃ ያደርጋል። ​ ሱፐር ሞይስቸር (Super Moisture)፦ በውስጡ በያዘው የሀያሉሮኒክ አሲድ (Hyaluronic Acid) አማካኝነት ቆዳዎ ቀኑን ሙሉ እርጥበታማ ሆኖ እንዲቆይ ይረዳል። ​ ውሃ የማይበገር (Waterproof)፦ በላብ ወይም በውሃ ቶሎ ስለማይለቅ ለረጅም ሰዓት ያገለግላል። ​ ቀለል ያለ ጄል (Gel)፦ ቆዳ ላይ ሲቀቡት ምንም አይነት የማጣበቅ ስሜት አይፈጥርም፤ ወዲያውኑ ወደ ቆዳ ውስጥ የመግባት ባህሪ አለው። ​ለፊት እና ለሰውነት ቆዳ ተስማሚ የሆነ ምርጥ የፀሐይ መከላከያ! ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif