ከጡት ወደ ጡጦ ለማላመድ እየሞከሩ ነው? ለእናንተ ድንቅ መፍትሄ ይዘንላችሁ መጥተናል!
ተፈጥሯዊ ቅርጽ፡ የጡት ቅርጽን ተከትሎ የተሰራ በመሆኑ ህጻናት በቀላሉ ይለምዱታል።
ለስላሳ ሲልከን፡ ከመርዛማ ነገሮች (BPA-free) የጸዳ እና እንደ እናት ጡት ለስላሳ የሆነ።
ፀረ-ጋዝ (Anti-Colic)፡ አየር ወደ ሆድ እንዳይገባ የሚከላከሉ ሁለት ቀዳዳዎች ስላሉት የልጅዎን ሆድ ቁርጠት ይቀንሳል
ለማጽዳት ቀላል፡ አፉ ሰፊ በመሆኑ ያለ ብሩሽ በእጅዎ በቀላሉ ማጠብ ይችላሉ።
መያዣ ያለው፡ ህጻኑ ራሱ በቀላሉ ይዞ እንዲጠጣ የሚያግዙ እጀታዎች አሉት