tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. ቫይታሚኖች እና ተጨማሪ ምግቦች
  4. የብረት ማሟያዎች
  5. Folic ቫይታሚኖች እና ተጨማሪ ምግቦች
አዲስ አበባ, አቃቪ ካሊቲ, 05/04
32 እይታዎች

ኦሊ (Olly) የቅድመ-ወሊድ መልቲ-ቪታሚን Gummy Prenatal

+1
Olly
ብራንድ
የእንስሳት ድጋፍ
አይነት
ካፕሱል
አቀማመጥ
ያለማህደር
ዕድሜ ቡድን
ባቶል
ጥቅል ነገር
መላኪያ
Addis Ababa
1 ቀን
ነፃ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አቃቪ ካሊቲ
Woreda 13
Open
• ሰኞ - እሑድ, 09:00-21:00
በውስጡ ፎሊክ አሲድ እና ኦሜጋ-3 ዲ.ኤች.ኤ (DHA) የያዘ - 84 ጋሚዎች ቁልፍ ጥቅሞች ለፅንሱ እድገት፦ ፎሊክ አሲድ (Folic Acid) የሕፃኑን እድገት ለመደገፍ እንዲሁም ቪታሚን A ለዓይን ጤናማ እድገት ይረዳሉ። በሰውነት ውስጥ የኃይል ምርትን በመጨመር የእናቲቱን አጠቃላይ ደህንነት ይጠብቃል። (Iron) ስላልተጨመረበት ሆድን አይረብሽም፤ እንዲሁም ለሰውነት በሚስማማ መልኩ የተዘጋጀ ነው። ሰው ሰራሽ ጣዕሞች የሌሉት እና ከግሉተን (Gluten) ነፃ ነው። የሚጥም የራዝቤሪ እና የሎሚ ፍራፍሬዎች ጣዕም አለው። አጠቃቀም በቀን ሁለት (2) ጋሚዎችን ይውሰዱ ከመዋጥዎ በፊት በደንብ ያኝኩት ከምግብ ወይም ከውሃ ጋር መሆን አይጠበቅበትም። ይዘት አንድ ጠርሙስ 84 gummies የያዘ ሲሆን፣ ለ42 ቀናት (ለአንድ ወር ከ12 ቀን) ይበቃል። 14,500 ብር ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን። /
ኦሊ (Olly) የቅድመ-ወሊድ መልቲ-ቪታሚን Gummy Prenatalኦሊ (Olly) የቅድመ-ወሊድ መልቲ-ቪታሚን Gummy Prenatalኦሊ (Olly) የቅድመ-ወሊድ መልቲ-ቪታሚን Gummy Prenatal
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif