tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የምግብ ቤትና የምግብ አቅርቦት መሳሪያዎች
  4. የዳቦ መጋገሪያ ዕቃዎች
አዲስ አበባ, አቃቪ ካሊቲ, 27/10
119 እይታዎች

Bread Bakery Machine.

የተጠቀመ
ሁኔታ
ሙሉ ዳቦ ቤት የሚያስፈልጉ እቃዎች ያካተተ። የእቃዎች ዝርዝር የማሽኖች ዝርዝር:- 1 ባለ ሶስት መስኮት ስድስት ፓትራ የሚይዝ መጋገርያ፣ 1 በመጋገርያው ከላይ የሚሰቀል ቦታ ቆጣቢ ማኮፈሻ ማሽን፣ 1 20ኪሎ ማብኳት የሚችል ማቡክያ ማሽን 1/ ፓትራዎች (የዳቦ መጋገርያ ሁለት አይነት ፓትራዎች፣ የትናንሽና የትላልቅ ድፎ ዳቦ መጋገርያ ፓትራዎች፣ የስላይስ መጋገርያ ፓትራዎች፣ የቦቦልኖ መቅረጫ፣ እና ጭልፋ) 2/ ሁለት የቦንቦሊኖ(የችብስ) መጥበሻ ማሽኖች እስከነ ብረት ጠረጴዛው። 3/ ዳቦ መስርያ መዳለጫ እስከነ እንጨቱ 4/ ዳቦ መደርደርያ ሙሉ የፈርኒቸር እቃዎች እስከነ መስታወቱ 5/ ተንቀሳቃሽ የትኩስ ዳቦ መደርደርያ በብረት የተሰራ 6/ ሁለት የእጅ መታጠብያ ሲንኮች 7/ ሁለት የውሀ ሮቶዎች 8/ አንድ የእሳት ማጥፍያ 9/ ትልቁ (የወፍጮ ቤት) የመብራት መቆጣጠርያ ብሬከር 10/ አንድ ፍራሽ እና እቃ ማስቀመጫ የብረት ጠረጴዛ 11/ አንድ ዳቦ መመዘኛ ሚዛን 12/ ሁለት ወንበሮች 13/ ሁለት ፎቶ ፍሬም ( ንግድ ፍቃድ መስቀያ)
እውቂያ አሳይ
Bread Bakery Machine.Bread Bakery Machine.
ETB 650,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif