⚡ G-Power የኃይል መፍትሄዎች — ከ1kW እስከ 100kW
ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለንግድ ተቋማት ወይም ለትላልቅ ፕሮጀክቶች አስተማማኝ የኃይል መፍትሄ ከፈለጉ፣ G-Power ከተለያዩ የኃይል አቅሞች ጋር ለፍላጎትዎ የሚስማማ መፍትሄ ያቀርባል።
🔋3.3-20kW — ለቤቶች፣ ለቢሮዎች፣ ለአነስተኛ ንግዶች እና ለመሰረታዊ የኤሌክትሪክ ጭነቶች ተስማሚ።
⚡ 30kW–60kW — ለትላልቅ ቤቶች፣ ለቢሮዎች፣ ለንግድ ህንፃዎች እና ለመካከለኛ ደረጃ ፕሮጀክቶች ተስማሚ።
🏢 80kW–100kW — ለትላልቅ የንግድ ተቋማት፣ ለኢንዱስትሪዎች እና ከፍተኛ የኃይል ፍላጎት ላላቸው ፕሮጀክቶች የተዘጋጀ።
የኃይል ፍላጎትዎን እና የፕሮጀክትዎን መጠን በመመርኮዝ ለእርስዎ የሚስማማውን G-Power የኃይል መፍትሄ ይምረጡ።
✨ እንዲሁም አዲስ የገቡ ምርቶቻችንን በደስታ እናስተዋውቃለን!