ባለ 6 መኝታ
ባለ 2 መፀዳጃ
140 ካሬ
ገላን
ለመኖሪያ ምቹ
ዲጂታል ካርታ
ለመኖር በጣም አመቺ ሰፈር በተለይ ለቤተሰብ
በሚመጡት ሁለት አመታት አዲሱ አስፓልቶች እና የቢሾፍቱ አየር ማረፊያው ሲያልቅ ሰፈሩ ይበልጥ ተፈላጊ ሰፈር ይሆናል መንገዱ ቀጥታ አየር ማረፊያውንና ሰፈሩን የሚያገናኝ ይሆናል ስለዚህም የቤት ዋጋ ይወደዳል ስለዚህ አሁን እንዲገዙ እላለው አሁን ይግዙና በኋላ ያትርፉ
ሰፈሩ የከተማ ነዋሪዎች ስለሚበዙ ለመኖር ይመቻል። በተለይ ለበቤተሰብ አመቺ ሰፈር ነው