tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት እቃዎች
  4. ሶፋ
  5. L-Shaped ሶፋ
አዲስ አበባ, አቃቪ ካሊቲ, 1 ሰዓት በፊት
9 እይታዎች

ፅዱ ቤጅ L-Shape ሶፋ ከመሃል ጠረጴዛ ጋር

+1
SofaSofa
ብራንድ
ሶፋዎች
አይነት
የተጠቀመ
ሁኔታ
ወርቅ
ቀለም
እንደ ግምባር
ቅርፅ
7
የመቀመጫ አቅም
​ለሳሎንዎ ልዩ ድምቀት የሚሰጥ እጅግ ውብ እና ፅዱ L-Shape ሶፋ! ​በወርቃማ መስመሮች ያጌጠ፣ በጣም ምቹ እና በጥንቃቄ የተያዘ ቤጅ (Beige) ከለር ኤል ሼፕ ሶፋ በቅናሽ ዋጋ ቀርቦልዎታል። ከነጠላ ወንበር፣ ከተዛማጅ ትራሶች እና ከመሃል ጠረጴዛ ጋር የተሟላ ነው። ​ ሁኔታው፦ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ / በጣም ፅዱ (Used - Great Condition) ከለር፦ ቤጅ ከወርቃማ ዲዛይን ጋር (Beige with Gold Line Design) ይዘቱ፦ ሰፊ L-Shape ሶፋ + ነጠላ ወንበር (Single Chair) + የማርመር ዲዛይን ያለው የመሃል ጠረጴዛ + ትራሶች ጥቅሙ፦ ለትልቅም ሆነ ለመካከለኛ ሳሎን የሚሆን፣ በጣም ሰፊ እና ለዕረፍት ምቹ ዋጋ፦ 46,000 ብር (ተደራዳሪ / Negotiable) ​ አድራሻ፦ አዲስ አበባ አሁኑኑ በ/ ይደውሉልን ወይም በቻት ያውሩን፤ መጥተው አይተው መውሰድ ይችላሉ! ፈጥነው ይውሰዱ፣ አያመልጥዎትም!
እውቂያ አሳይ
ፅዱ ቤጅ L-Shape ሶፋ ከመሃል ጠረጴዛ ጋር
ETB 46,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif