ዘመናዊ የብረት እና ኤምዲኤፍ (MDF) የመደርደሪያ ካቢኔት ለሽያጭ!
ብዛት: 1
ጠንካራ የብረት ፍሬም (Metal frame) እና ኤምዲኤፍ (MDF) የተሰራ
በርካታ ክፍሎች (Cubby compartments) ያሉት
ለዕቃዎች ማሳያ፣ ለፋይል ማስቀመጫ፣ ለጌጣጌጥ ወይም ለክፍል ከፋይነት (Room divider) የሚያገለግል
ለቢሮ፣ ለሱቅ፣ ለካፌ ወይም ለቤት ውስጥ በጣም ተስማሚ
ቦታ: አቃቂ ቃሊቲ
ለተጨማሪ መረጃና ለዋጋ ድርድር በመልዕክት ያነጋግሩን!