tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ሥራ ፈላጊ - ሲቪዎች
  3. አሽከርካሪ ሪዝዩሜዎች
አዲስ አበባ, አቃቪ ካሊቲ, 16/09
17 እይታዎች

Isuzu Driver

+1
የአሽከርካሪ የሥራ ልምድ
3 ዓመት
የሥራ አይነት
ሙሉ ጊዜ
የተቀጠርነት ሁኔታ
ሥራ አጥ
ፆታ
ወንድ
የጋብቻ ሁኔታ
አንድ ሰው
እድሜ
29
ትምህርት
Degree
እየተማሩ ነው
አይ
ክህሎቶች
ጥሩ የመንገድ እውቀት እና የአቅጣጫ መረዳት ችሎታ በጊዜ ማክበር እና የሥራ ጊዜን በአግባቡ ማስተዳደር በተለያዩ የመንገድና የትራፊክ ሁኔታዎች በጥንቃቄ መንዳት የተሽከርካሪን መሠረታዊ ሁኔታ መፈተሽ እና ችግር ሲኖር በፍጥነት ማስተዋል ጥሩ የደንበኛ አገልግሎትና የሰው ግንኙነት ችሎታ የቡድን ሥራ እና ከተለያዩ ሰዎች ጋር በቀላሉ መስራት በሥራ ላይ ፈጣን ውሳኔ የመስጠትና ችግር የመፍታት ችሎታ የሥራ መመሪያዎችን በትክክል መከተል
ቋንቋዎች
English, amharic, afaan oromo
ከፍተኛ ብቃት
ዲግሪ
እኔ ታማኝ፣ ታታሪና ኃላፊነት የሚሰማኝ ሰው ሲሆን ሥራዬን በትጋትና በሙያዊ ስነ-ምግባር ለመስራት የምችል ነኝ። ደረቅ 1 የመንጃ ፈቃድ አለኝ እና Isuzu ቫኖችን መንዳት እችላለሁ። በእንግሊዝኛ ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ አለኝ፣ አማርኛና አፋን ኦሮሞንም በአፍ መፍቻ ደረጃ እችላለሁ። ለተሰጠኝን ኃላፊነት በጥንቃቄ የምወጣ እና በሥራ ቦታ ከሌሎች ጋር በጥሩ መግባባት የምችል ሰው ነኝ።
እውቂያ አሳይ
ETB 10,000 - 15,000
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • የግል መረጃዎን አትጋለጡ
  • ማንንም ለቃለመጠይቅ ሳትጋብዙ ምርምርዎን ያድርጉ
  • በእጩ ሲቪ ውስጥ ያልተካተቱ አገናኞችን አትክፈቱ
  • ቃለ መጠይቁን በደህንነት እና በመጠነኛ ደህንነት ያለው ቢሮ አካባቢ ውስጥ ያካሂዱ
frame_left.gif